Fana: At a Speed of Life!

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች – ሞሐመድ ሳላህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሞሐመድ ሳላህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ ግብፃዊው ኮከብ ሳላህ በዚህ የውድድር ዓመት ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 37 የሊጉ ጨዋታዎች፤ 28 ግቦችን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ221 ሺህ በላይ ሰዎች ለፋይዳ መታወቂያ ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጀመረው የፋይዳ መታወቂያ ንቅናቄ ባለፉት 61 ቀናት ከ221 ሺህ በላይ ሰዎች የፋይዳ መታወቂያ ማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ አከናወኑ፡፡ በየደረጃው በሚገኙ የክልሉ አደረጃጀቶች የፋይዳ መታወቂያን አስፈላጊነት…

ግራቨንበርች- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል ተመርጧል፡፡ የ23ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች ከእንግሊዛዊው ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ቀጥሎ…

በግብርናው ዘርፍ ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ተሞክሮ ወስደናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርናው ዘርፍ ጥናት እና ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ከብራዚል ተሞክሮ ወስደናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡በሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ተሳትፎ…

107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከኢነርጂ ሽያጭ፣ ከአዲስ ደንበኞች መስተንግዶ፣ ከማያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭና ከሌሎች ልዩ ልዩ…

ኢንስቲትዩቱ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት አዳዲስ ፖሊሲዎችን ለማርቀቅና ለሕግ ማሻሻያ ግብዓት የሚሆኑ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎች ማከናወኑን ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በተቋቋመበት ዓላማ መሠረት ለፍትሕ ተቋማት የአቅም ግንባታ ድጋፍ እያደረገ…

ኢትዮጵያ ለአህጉራዊ አጀንዳዎች ስኬት የምታደርገውን ጥረት እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በሁሉም መስክ ራሷን ለመቻል የያዘቻቸው ግቦች እንዲሳኩ አህጉራዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ሀደራ አበራ ገለፁ። የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ አፍሪካ ሕብረት…

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንሳይ ጉብኝት የዕውቀት ልውውጦችን አስፈላጊነት ያሳየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ጉብኝት በቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ ማተከሩ ተገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካቸው ጋር በመሆን 'ስቴሽን ኤፍ' የተሰኘውን በዓለም ትልቁን የግል…

በአማራ ክልል ወደ ሥራ የገቡ 151 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት 151 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት በሚል መሪ ሐሳብ የኢንዱስትሪዎች ምርት ኤግዚቢሽን…

ድሬዳዋ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አቤል አሰበ በጨዋታ እንዲሁም አስራት ቱንጆ በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…