ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን -ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ የበጋ…