Fana: At a Speed of Life!

ዳሸን ባንክ 6 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሽን ባንክ ባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና 26ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዱላ መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ባለፈው በጀት ዓመት ዳሸን ባንክ የነበሩ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ የደንበኞቹን ፍላጎት ሟሟላት…

በኦሮሚያ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም መልማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ በክልሉ የግብርና አሁናዊ ልማት ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ በክልሉ በተለያዩ ሰብሎች ከተሸፈነው 11 ነጥብ 2…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ጸጥታና ሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆየው ጉባኤው መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ምክትል…

ሆስፒታሉ ከአዕምሮ በተጨማሪ ሌሎች የተሟሉ ሕክምናዎችን ለመስጠት እየተዘጋጀሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአዕምሮ ሕክምና በተጨማሪ ለታካሚዎች የተሟላ ሕክምና ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ ላለፉት 85 ዓመታት ሕብረተሰቡን ሲያገለግል መቆየቱን የገለጹት የሆስፒታሉ የሕክምና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ የሱዳን የወደብ ከተማ ወደሆነችው ፖርት ሱዳን የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ጀምሯል፡፡ ፖርት ሱዳንን 66ኛ የአፍሪካ መዳረሻው ያደረገው አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት…

የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ። ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል። አዲሱ…

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገትን በአግባቡ ማሥተዳደር ይገባል- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በአግባቡ ማሥተዳደር እንደሚያስፈልግ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ አፈ-ጉባዔው በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ‘ኢንተር ፓርላሜንት’ ኅብረት…

ሜታ-ፌስቡክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደንበኞች ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ-ፌስቡክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደንበኞች ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም በኢትዮጵያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ከሜታ-ፌስቡክ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ የንግድ ልማት…

የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ እየተሠራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በግቢ ውስጥ በጥቅም ላይ ያልዋሉ ስፍራዎችን የምግብ ዋስትናን ወደ ሚያሳድጉ፣ ዘላቂነትን እና የኢኮኖሚ እድገትን…

የጥላቻ ንግግር የደቀነውን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ እንደሚጠይቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ እና የጥላቻ ንግግር በሀገራት ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ፡፡ በቻይና ሺያን የ ‘ቤልት ኤንድ ሮድ’ አባል ሀገራት የልሂቃንና የመገናኛ ብዙኃን መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩም የሰው ሠራሽ…