Fana: At a Speed of Life!

የመርሲሳድ ደርቢ በአየር ሁኔታ ምክንያት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉዲሰን ፓርክ ሊካሄድ የነበረው የሊቨርፑል እና ኤቨርተን ጨዋታ በአየር ሁኔታ ምክንያት መራዘሙን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስታወቀ፡፡ የመርሲሳድ ደርቢ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ሊደረግ ቀጠሮ ቢያዝለትም የአየር ሁኔታው ጨዋታ ለማካሄድ የማያስችል…

የፌዴራል ሥርዓት የሕዝቦችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይጨምራል – አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ሥርዓት የመግባባት ዴሞክራሲን በማንበር የሕዝቦችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይጨምራል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 19ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በአርባምንጭ ከተማ ሲምፖዚየም…

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኃይል አቅርቦት ለማጠናከር በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኃይል አቅርቦት ለማጠናከር ከባለድርሻ ተቋማት ጋር በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የአውሮፕላን አብራሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 450 ሙያተኞች አስመረቀ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ…

 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር 5 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይካሄዳል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሶስት ጨዋታዎች…

19ኛውን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት ሲምፖዚየም ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአርባምንጭ ከተማ ሲምፖዚየም ይካሄዳል። ‘ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረውን የ19 ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…

የቆሼ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ስፍራን ለማልማት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለምዶ ‘ቆሼ’ ተብሎ የሚታወቀውን የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ስፍራ ለማልማት የሚያስችል ውይይት እና የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ እንደገለጹት፤ የአካባቢ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር የቆሻሻ…

ነዋሪነታቸውን በጣሊያን ያደረጉ ኢትዮጵያዊ ለህዳሴ ግድቡ የ65 ሺህ ዩሮ ቦንድ ግዥ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸውን በጣሊያን ያደረጉ ኢትዮጵያዊ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ65 ሺህ ዩሮ ቦንድ ግዥ መፈጸማቸውን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። ግለሰቡ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ለግድቡ ግንባታ የቦንድ ግዥ በመፈጸም ድጋፍ ሲያደርጉ የቆዩ…

ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ኢዮብ አለማየሁ እና በረከት ወ/ዮሐንስ ባስቆጠሯቸው ሁለት…

ሩሲያ የኦርሺኒክ ሚሳኤልን ለቤላሩስ እንደምታስታጥቅ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በቅርቡ ይፋ ያደረገችውን የመካከለኛ ርቀት ተምዘግዛጊ ኦርሺኒክ ሚሳኤል ለጎረቤቷ ቤላሩስ ልታስታጥቅ እንደሆነ አስታወቀች። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሜነስክ ተወያይተዋል። በውይይቱ…