በወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን ሴት ነጋዴዎች የምርቶች ማስተዋወቂያ አውደ ርዕይ አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን ሴት ነጋዴዎች በኬንያ የመጀመሪያውን የወጪ ንግድ ምርቶች ማስተዋወቂያ አውደ ርዕይ አካሂደዋል።
በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ መርሐ-ግብር ላይ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ…