በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ19 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ፈተና እየተዘጋጁ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 19 ሺህ 127 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየተዘጋጁ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) ለፋና…