Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ አራት ስምምነቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ስብሰባው አራት የስምምነት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። በቀዳሚነት የጸደቀው ለአካባቢ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት በኢትዮጵያ እና በጣሊያን መንግስት መካከል…

3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው በዋናነት የአፍሪካ የእምነት ማህበረሰብ ዘላቂ የልማት ግቦች ስኬትን ማፋጠን፣ የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 ለማሳካት…

የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲው የዘርፉን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የዘርፉን አስተዋፅኦ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ። ለሐረሪ ክልልና ድሬዳዋ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ…

የኮንፈረንስ ቱሪዝም የስበት ማዕከል እየሆነች ያለችው ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የኮንፈረንስ ቱሪዝም የስበት ማዕከል እየሆነች ነው ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዘርፉ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን ጨምሮ ኮሪደር ልማትና ሌሎች ምቹ መሠረተ-ልማቶች፣ ከቪዛ ጋር ተያይዞ የተደረጉ ማሻሻያዎች…

ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያስችል ሪፎርም እያደረገች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሀገር ባለፈ የቀጣናውን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚያስችል መልኩ ተቋማዊ ሪፎርም እያደረገች መሆኗን የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን ይህን…

የኢትዮ ኮደሮች ስልጠና ያጠናቀቁ ከ270 ሺህ በላይ ወጣቶች የምስክር ወረቀት ወስደዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች ፕሮግራም እስከ አሁን ከ270 ሺህ የሚልቁ ወጣቶች ሥልጠናቸውን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት መውሰዳቸው ተገለጸ፡፡ በመላ ሀገሪቱ ባለፉት 10 ወራት ከ800 ሺህ በላይ ወጣቶች ተመዝግበው ስልጠናቸውን በመከታተል ላይ…

የሪፎርሙ ዓላማ ተወዳዳሪ ምኅዳር መፍጠር ነው – አቶ ማሞ ምኅረቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ዋና ዓላማ ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ምቹና ተወዳዳሪ ምኅዳር መፍጠር መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስገነዘቡ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ አቶ ማሞ…

ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ወስዷል የተባለ ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ከተለያዩ ደንበኞች ዕውቅና ውጪ ወስዷል የተባለ ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ከፍተኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡…

በኢትዮጵያ የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ሃብቶችን ለማልማት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ሃብቶችን በይበልጥ ለማልማት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አስታወቁ፡፡ ዛሬ የተካሄደውን የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ወርክሾፕ አስመልክተው ሚኒስትሯ ለፋና ዲጅታል…

ሠላምን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ የዜጎች ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠላምን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ ዜጎች የጎላ ሚና እንዳለቸው ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ማኅበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት ለማድረግ ያለሙ ውይይቶች…