Fana: At a Speed of Life!

የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን አባ ገዳ ጎበና ኦላ አስታውቀዋል። አባ ገዳ ጎበና ኦላ በሰጡት መግለጫ፥ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ የእርቅና ወንድማማችነት በዓል የሆነው ሆረ አርሰዲ…

“የሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት መጠናቀቃቸዉ የኦሮሞን ህዝብ ታላቅነት የሚያረጋግጥ ነው”- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ)"የሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት መጠናቀቃቸዉ የኦሮሞን ህዝብ ታላቅነት ያረጋገጡ ናቸው"ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷የሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ መሠረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብላቴ የሚገኘው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አለምሸት…

በክልሉ በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በሽልማት አሰጣጥ መርሃ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን እና…

ሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ)የ2017 ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው…

የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የሚከበረው የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ  ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው የሚገኙ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለጤናው ዘርፍ መልካም ዕድል ይዞ መጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ የገባው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የጤና ዘርፉን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። 6ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባኤ ‘ዲጂታላይዜሽን፤ ለማይበገር የአቅርቦት…

ኢሬቻ ለማክበር ለተገኙ እንግዶች አባገዳዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል ለማክበር በቢሾፍቱ እና በአዲስ አበባ ከተማ የተገኙ እንግዶችን አባገዳዎች እንዳመሰገኑ የቱለማ አባ ገዳ እና የአባገዳዎች ህብረት ፀሀፊ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ገለጹ። አባ ገዳ ጎበና ሆላ ኢሬቻ ሆረ…

817 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 817 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከተመለሱት መካከል 14ቱ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው ተገልጿል። ለተመላሽ ዜጎች…