ሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና ሠራዊት አላት – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና የመከላከያ ሠራዊት አላት ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።
የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል ‘የጽናት ተምሳሌት፤…