ስፓርት ሐዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሐዋሳ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ እስራኤል እሸቱ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሐዋሳ ከተማ ተከታታይ ሁለተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሷ የኢኮኖሚ ማዕከል ኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ አዋጭ ነው- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቂ የሰው ኃይልን ጨምሮ በርካታ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ያሏት አዲሷ የኢኮኖሚ ማዕከል ናት ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትሯ ባደረጉት…
ስፓርት ካርሎ አንቼሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያናዊው ካርሎ አንቼሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸው ይፋ ሆኗል፡፡ ሪያል ማድሪድ ከሪያል ሶሴዳድ የሚያደርገው የላሊጋው ጨዋታም በማድሪድ ቤት የመጨረሻ ኃላፊነታቸው እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ አንቼሎቲ በፈረንጆቹ ግንቦት…
ስፓርት አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በባርሴሎና ለመቆየት ተስማሙ Mikias Ayele May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል ለመፈረም ከክለቡ ጋር ተስማምተዋል፡፡ ከትናንት ምሽቱ የኤል ክላሲኮ ድል በኋላ ዩዋን ላፖርታን ጨምሮ የክለቡ አመራሮች ከአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ እና ወኪላቸው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል- እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) Yonas Getnet May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት እንደ ሀገር ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት በርካታ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ አፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ የልኅቀት ማዕከል ለመሆን እየተጋ ያለው ኮሌጅ Yonas Getnet May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስልጠናው ዘርፍ የምሥራቅ አፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ የልኅቀት ማዕከል ለመሆን እየሠራሁ ነው ብሏል፡፡ ተቋሙ የፀሐይ ኃይልን መነሻ አድርጎ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የኮሌጁ ምክትል ዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ ሆነው የቆዩ ዘርፎች መከፈት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን እያሳደገ ነው ዮሐንስ ደርበው May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ጨምሮ ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ ሆነው የቆዩ የኢንቨስትመንት መስኮች መከፈታቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት እንዲያድግ ማስቻሉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኩርዱ ታጣቂ ቡድን የሰላም አማራጭን ተቀበለ Abiy Getahun May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩርዱ ታጣቂ ቡድን (ፒኬኬ) ከአራት አስርት ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ወደ ሰላማዊ ትግል ለመምጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ቡድኑ ውሳኔውን ያስተላለፈው በፈረንጆቹ 2025 ከግንቦት 5 እስከ 7 ባደረገው ኮንግረስ ነው። ፒኬኬ ለ40 ዓመታት…
ቢዝነስ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈተናዎችን በማረም ምቹ መደላድል ተፈጥሯል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Abiy Getahun May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሂደት ላይ የነበሩ ፈተናዎችን በማረም በዘርፉ ምቹ መደላድል መፍጠር ተችሏል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። 3ኛው "ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2025" ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በነጻ የቀረበው የኮደርስ ስልጠና ዮሐንስ ደርበው May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ኢትዮጵያ በነጻ እንዲቀርብ ያደረገችው የኮደርስ ስልጠና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚጠይቅ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አማካሪ አብዮት ባዩ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች…