የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የነበረው 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ 1ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች 500 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለወጡ 400 ሺህ ብር እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው Hailemaryam Tegegn May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን አሰፋ ገለጹ፡፡ ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንድ እድል ፕሮግራም ጋር ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከብክነት ማዳን መቻሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ሃብት ከብክነት ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ገዛኸኝ ጋሻው እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ“ቴክ ቶክ ከሰለሞን ጋር” በክፍል አንድ በነበራቸው ቆይታ ካነሷቸው በርካታ ጉዳዮች መካከል፡- Yonas Getnet May 10, 2025 0 👉 ዕውቀት ችግር እስካልፈታ ድረስ በዕውቀት መስፈርት ውስጥ ሊታይ የሚያስችል ብቃት አይኖረውም። 👉 በኢትዮጵያ እስከ ቀጣይ ዓመት ድረስ በአጠቃላይ ወደ 55 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ ይህም ይህም በዓለም ላይ ትልቁ የደን ማልማት ሥራ ይሆናል፡፡ 👉 ከሌሎች ሴክተሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በባንጁል ቻርተር እና በማፑቶ ፕሮቶኮል ያላትን አፈጻጸም አቀረበች ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጋምቢያ ባንጁል እየተካሔደ በሚገኘው ስብሰባ በአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር (ባንጁል ቻርተር) ወቅታዊ የኢትዮጵያ አፈጻፀምና በአፍሪካ የሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 47ኛው የምዕራብ ዕዝ የምሥረታ በዓል "የፅናት ተምሳሌት፤ የኢትዮጵያ ጋሻ" በሚል መሪ ሐሳብ ፓናል ውይይትን ጨምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች መሬት እንዲተላለፍላቸው ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 13 ነጥብ 361 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 66 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የጠየቁት መሬት ተላልፎላቸው ወደ ልማት እንዲገቡ ውሳኔ መተላለፉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባ ምንጭ ስታዲየም ለስፖርት ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ፋይዳ አለው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) መስፈርት መሰረት እየተገነባ ያለው የአርባ ምንጭ ስታዲየም ለሀገሪቱ የስፖርት ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ፋይዳ እንደሚኖረው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የፌደራልና የክልል አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት የዓለም አቀፍ ትብብርና ትራንስፖርት ዘርፍ ልዩ አማካሪ ጋር ተወያዩ Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሩሲያ 80ኛ ዓመት የድል በዓል አከባበር በተጓዳኝ ከሀገሪቷ ፕሬዚዳንት የዓለም አቀፍ ትብብርና ትራንስፖርት ዘርፍ ልዩ አማካሪና ተወካይ ኢጎር ሌቪቲን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ሩሲያ በሎጂስቲክስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት 5 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ አበረከተ Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከአመራሩና ከሠራተኛው የሰበሰበውን 5 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አበረከተ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው ዕለት…