Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ለጀመራቸው ስራዎች ስኬት ሚናችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – የሀገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ልዩነቶችን በንግግር በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለጀመራቸው ስራዎች ስኬት የበኩላቸውን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የጋምቤላ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ገለጹ። የሀገር ሽማግሌዎቹ እንደገለጹት÷ ኮሚሽኑ እያከናወነ…

የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ መመዝገቢያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ መመዝገቢያ ይፋ መሆኑን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት በዚህ ማስፈንጠሪያ https://www.ethiocoders.et/ መመዝገብ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡…

ምክር ቤቱ በሙስና የተጠረጠሩ የአንድ የም/ቤት አባልን ያለ መከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሔደ ነው።…

ለመዲናዋ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት እየተዘረጋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ለሚያቀርበው የለገጣፎ ለገዳዲ የውሃ ፕሮጀክት አስተማማኝ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ዝርጋታ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ዝርጋታው ከፍተኛ…

የሶማሌና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በጉባዔው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ የክልሉን…

አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህና የፓርቲው ዋና ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራቸው…

“የትርክት ዕዳና በረከት” የተሰኘው የሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መፅሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተፃፈው "የትርክት ዕዳና በረከት" መፅሐፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡…

አየር መንገዱ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ዛሬ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በተደረገ የስምምነት ስነ-ስርዓት ተረክቧል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣…

የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ለአገልግሎት ዘርፍ ኢንቨስትመንት መጎልበት ሚናው የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ከስራ ፈጠራ ባሻገር ለአገልግሎት ዘርፍ ኢንቨስትመንት መጎልበት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምስት ሚሊየን ኮደርስ ኢኒሼቲቭን በዛሬው ዕለት በይፋ…