ባንኩ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የገንዘብ ድጋፉ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በግላቸው…