Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ጋዛ 4 የእስራኤል ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜን ጋዛ የምትፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ የጋዛ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷የእስራኤል ጦር በሰሜን ጋዛ በተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶች ደርሰዋል፡፡…

ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን የዲፕሎማሲ ሚና በማላቅ በትብብር እንደምትሠራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው፣ በአኅጉሩ እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን የዲፕሎማሲ ሚና በማላቅ በትብብር መንፈስ እንደምትሠራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች እና…

የኢትዮጵያ የመሬት ፍትህ አመላካች ሰነድ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ ሚኒስቴር ከሄግ ኢኖቬሽን የህግ ተቋም ጋር በመተባበር ከመሬት ጋር የተያያዙ ግጭቶችን ለመፍታት የሚያስችል ልምድና ተሞክሮን የያዘ የኢትዮጵያ የመሬት ፍትህ አመላካች ሰነድ ተዘጋጅቶ ዛሬ ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የመንግስት…

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ኢትዮጵያን ከድህነት የሚያወጣ ትውልድ ለመፍጠር ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሚኒስቴሩን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ…

በሕይወት ያለችን ግለሰብ እንደሞተች በማስመሰል በሐሰተኛ የወራሽነት ሠነድ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕይወት ያለች ግለሰብን ሞታለች በማለት የቀብር ሥነ-ሥርዓት የተፈጸመ በማስመሰል በሐሰተኛ የወራሽነት ሠነድ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና…

ትንኮሳዎችን ለመቅጨት የውስጥ ችግርን መፍታት ይገባል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያጋጥሙንን ትንኮሳዎች በአጭር ለመቅጨት የውስጥ ችግራችንን መፍታትና ተባብሮ መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው…

ኮሚሽኑ ከዳያስፖራ ማኅበራት አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፅናት ለኢትዮጵያ እና ከሰላም እና አንድነት ለኢትዮጵያ ማኅበራት የተሰባሰቡ አጀንዳዎችን ከማኅበራቱ ተወካዮች ተረከበ፡፡ ማኅበራቱ መቀመጫቸውን በሀገር ውስጥ እና በውጭ በማድረግ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች…

ናኢም ቃሲም የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን መሪ ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ሂዝቦላህ የቡድኑ መሪ የነበረው ሃሰን ናስራላህ በቅርቡ በእስራኤል ጦር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ ነው ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ የመረጠው፡፡ የ71 ዓመቱ…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ የኢኮኖሚ እድገትን ለማራመድ ወሳኝ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ እድገትን ለማራመድና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ወደ ስራ መግባት ወሳኝ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

28 ሚሊየን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 28 ሚሊየን ሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች መሰጠቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፊንላንድ መንግስት ድጋፍ የሚተገበረውና በገጠር መሬት አስተዳደር ላይ የሚሰራው የራይላ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ…