Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) ናቸው፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ…

 ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያና ኡጋንዳ መካከል ቀደም ሲል ሲሰራበት የነበረውን የአየር አገልግሎት ስምምነት በያማምስኩሩ ስምምነት መሠረት እንዲሻሻል ኢትዮጵያ  ጥያቄ…

ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያንን አንድ በሚያደርጉ ትርክቶች ላይ ትኩረት አድርገው ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚዲያ ሚና ለትርክትና ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዘጋጅነት ለሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል…

በኢትዮጵያ ሴቶች ያሉበት ደረጃ ላይ ያተኮረ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሴቶች ያሉበት ደረጃና ቅድሚያ ስለሚሰጧቸው ጉዳዮች ሁኔታ ላይ የተካሄደ ሀገር አቀፍ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ተደርጓል። ጥናቱን ላለፉት 2 ዓመታት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ኔትወርክ፣ ኦክስፋም…

የምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የምክር ቤቱን 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሩሲያና ማሌዢያ የነበራቸው የሥራ ጉብኝት ስኬታማ ነበር- ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ እና በማሌዢያ በነበራቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ስኬታማ ቆይታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ…

በኢትዮጵያ የማሕበረሰብ አቀፍ ፍትሕን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር ሂል ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር የማሕበረሰብ አቀፍ ፍትሕን ማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ኤርሚያስ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል፡፡ አቶ…

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ተግዳሮት ለመፍታት  እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑን የብሔራዊ አምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል ሰብሳቢና የጠቅላይ ሚኒስትር የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ገለጹ፡፡ ካውንስሉ በሰበታ እና አዲስ አበባ ዙሪያ…

በክልሉ የሚከሰቱ ሰብዓዊ ችግሮችን በራስ አቅም ለመሸፈን እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚከሰቱ ሰብዓዊ ችግሮችን በራስ አቅም ለመሸፈን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…