እቅዶች ብልሹ አሰራርን የሚቀርፉና የዋጋ ንረትን የሚያረጋጉ መሆን አለባቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሴክተር መስሪያ ቤቶችን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ እየገመገሙ ነው።
አቶ እንዳሻው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ የመልካም አስተዳደር ችግርና ብልሹ…