የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ42 ሚሊየን በላይ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ትግበራ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ42 ሚሊየን በላይ ለማድረስ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር)÷ ባለፉት አራት አመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳለፈ Mikias Ayele Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚህም የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለማሻሻል በወጣ ደንብ ዙሪያ ተወያይቶ አስተያየትና ግብዓቶችን በማከል ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንካራው ስምምነት ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Mikias Ayele Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለፁ። በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን የአንካራ ስምምነት ተከትሎ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 1 ሺህ 314 የመጫዎቻ እና የስፖርት ማዘውተሪያዎች አገልግሎት እየሠጡ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት 1 ሺህ 314 የሕጻናት እና ወጣቶች የመጫዎቻ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጠንካራ የስፖርት ምክር ቤት አደረጃጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ ሥራዎች ተከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን ለመተግበር ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን እውን ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ቴክኖሎጂ ኦፊሰር ታሪኩ ደምሴ እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሻፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ መቀጠል አለበት- ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ማኅበሩ እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት ተደራሽነት ማጠናከር እንደሚገባው የማኅበሩ የበላይ ጠባቂና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሮቹ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሮች በተለያዩ ክልሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ተሰየመ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልዕኮ የ19ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የግዳጅ ቀጣና የሆነውን የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ስያሜ እንዲጠራ ወሰነ። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለታምቡራ ሰላምና መረጋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንካራው ስምምነት የብልፅግና ጉዟችንን ከፍ አድርጓል- አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት እንደ ሀገር የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን የአንካራ ስምምነት ተከትሎ በሐረሪ ክልል ከአመራሩ…