“የፓርቲያችን አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው እንዲያገለግሉ እየተሠራ ነው”- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው ሕዝቡን እንዲያገለግሉ ሰፊ ሥራ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…