Fana: At a Speed of Life!

የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቅ የፋይናንስ ዕድል የሚፈጥር ነው – ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቅ የፋይናንስ ዕድል የሚፈጥር ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ በሩሲያ ካዛን ከተማ በተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ የኢትዮጵያ ልዑክ ያደረገው ቆይታ አስመልክቶ ማብራሪያ…

ኢትዮጵያን ለማሻገር የደም ዋጋ ተከፍሏል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለትውልድ ለማሻገር ባለፉት ዓመታት የደም ዋጋ ተከፍሏል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር በነበራቸው ውይይት የኢትዮጵያን ሰጥቶ በመቀበል መርህ የባህር በር የማግኘት ፍላጎት አንጸባርቀዋል…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር በነበራቸው የሁለትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያን በሰጥቶ መቀበል መርህ የባህር በር የማግኘት ፍላጎትንና አቋም ማንጸባረቃቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ…

መከላከያ ሠራዊት የአንድነት መሠረት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ አንድነታችን መሠረቱ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ የቆመ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…

የሞንጎሊያ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞንጎሊያ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የፓርላማ አባልና የቀድሞ የአካባቢ ሚኒስትር ኡልዚ ባት-ኤርዴኔ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና በሞንጎሊያ መካከል የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጎልበት እና በዘላቂ ልማት…

በብሪክስ ጉባዔ የኢትዮጵያን ተደማጭነት የሚጨምሩ ሥራዎች መከናወናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስከበር እና ተደማጭነትን ለመጨመር የሚያስችሉ የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ከተማ ተካሂዷል።…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው – የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ገለፁ። በ117ኛው የሠራዊት ቀን በዓል ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች፣ ለጋዜጠኞችና ለማህበረሰብ አንቂዎች…

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-መንግስትና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ…

ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአዘርባጃን ባኮ ከሚካሄደው የኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አስቀድሞ ኢትዮጵያ በሁነቱ…

ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር በመመለሱ እንቅስቃሴ የሳዑዲ መንግስት ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ የኢትዮጵያ መንግስት እየወሰደ ላለው በጎ እርምጃ የሀገሪቱ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሳዑዲ…