Fana: At a Speed of Life!

በባሕርዳር ከተማ የወባ በሽታን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ክልላዊ ጤና ጣቢያ መር ማኅበረሰብ አቀፍ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ጋር በመቀናጀት ንቅናቄውን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች በጅማ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ አመራሮቹ በዞኑ ከትናንት ጀምሮ ነው የግብርና ሥራዎችን ጨምሮ ሌሎች የልማት ተግባራትን እየጎበኙ የሚገኙት፡፡ በዛሬው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገብተዋል። የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድንም አብሮ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን "በፈተናዎች ውስጥ እየተገነባ የመጣ ሠራዊት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር…

የአየር ንብረት ችግሮችን ለመቅረፍ በማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ላይ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ችግሮችን ለመቅረፍ በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ድጋፍ በማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ላይ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ጠየቁ፡፡ የአፍሪካ ቀንድ የገንዘብ ሚኒስትሮች ከዓለም ባንክ እና የዓለም የገንዘብ ድርጅት…

የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን እውን ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን በሁሉም ደረጃ እውን ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት የአፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዓ.ም…

የአትሌት መዲና የ5 ሺህ ሜትር ውጤት በክብረ-ወሰንነት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) - በኢትዮጵያዊቷ አትሌት መዲና ኢሳ ከ20 ዓመት በታች የ5000 ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር የተመዘገበው ውጤት በክብረ-ወሰንነት ፀደቀ፡፡ ባለፈው ወር በቤልጂየም ብራስልስ በተካሄደው ሩጫ የ19 ዓመቷ አትሌት መዲና በ14 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ 89…

በአዲሱ የ2024/25 ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ዝውውር ላይ የቅድመ-ዝግጅት ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ከኦፕሬሽን ኮሚቴ ጋር በመሆን በአዲሱ የ2024/25 ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ዝውውር ላይ የቅድመ-ዝግጅት ውይይት አድርጓል። የጂቡቲ ማዳበሪያ ኦፕሬሽን ኮሚቴ በ2023/24 የስራ ዘመን ከጂቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ እና አንጎላ የዲፕሎማሲያዊ እና የትብብር ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና አንጎላ መካከል የነበሩ የዲፕሎማሲያዊና የትብብር ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአንጎላ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ማቲያስ በርቲንዶ ማቶንዳ ገለጹ፡፡ በአንጎላ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር…

ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አልባሳት ግዢ ሀሰተኛ የባንክ ዋስትና አቅርቧል የተባለው ስራ አስኪያጅ በሙስና ወንጀል ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ አልባሳት ግዢ ሀሰተኛ የባንክ ዋስትና አቅርቧል የተባለው ስራ አስኪያጅ በሙስና ወንጀል ተከሷል፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡…