የ1 ዓመት ከ10 ወር ህጻን ጠልፋ 500 ሺህ ብር ጠይቃ የተያዘችው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሰራተኛነት ስትሰራ የ1 ዓመት ከ10 ወር ህጻንን ጠልፋ 500 ሺህ ብር ጠይቃ የተያዘችው ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራት ተቀጣች።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ቀጠሮ አበባየሁ ሀይሌ…