አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉ ተሰምቷል።
አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ውጣ…
የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ገንዘብ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሞሊ ፊ እና ከአሜሪካ ገንዘብ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ብረንት ኒማን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት በማድረስ የተከሰሰው በረከት አለኸኝ ጥፋተኛ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈበት።
የፍትህ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ…
የኢትዮያ ልዑክ በግሎባል ሉዓላዊ የዕዳ ድርድር መድረክ ላይ ተሳተፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ባዘጋጀው የግሎባል ሉዓላዊ የዕዳ ድርድር መድረክ ላይ ተሳተፈ፡፡
የ ‘አይ ኤም ኤፍ’ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጄቫ፣ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጄይ ባንጋ እና…
የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንፈልጋለን አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሳተፍ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡
ወደ ማሌዥያ ለሥራ ጉብኝት ያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ በሀገሪቱ ከሚገኙ የቢዝነስ ማሕበረሰብ አባላት ጋር መክሯል፡፡
በዚሁ…
ኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነታቸውን በማጎልበት ለጋራ ተጠቃሚነት ሊሠሩ ይገባል – ተመራማሪዎች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በይበልጥ በማጠናከር ለጋራ ተጠቃሚነት ሊሠሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ቻይና ጥናት ተመራማሪዎች አመላከቱ፡፡
የኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነት በአክሱም ሥረወ-መንግሥት መጀመሩን እና ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ…
ሲቪል ሰርቫንቱ እንግልትን የሚያስቀር አገልግሎት ማቅረብ እንሚጠበቅበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲቪል ሰርቫንቱ የሕዝብ እንግልትን የሚያስቀር ምቹ አገልግሎት የማቅረብ ኃላፊነት እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በተገኙበት የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ዘርፍ…
ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን አስታወቀ፡፡
በፍትሕ ሚኒስቴር የይቅርታና ምኅረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ ዐቃቤ ሕግ ወይኒ ገብረሚካኤል በሰጡት…
በብሪክስ ጉባዔ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ጉዳዮች ተቀባይነት አግኝተዋል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው አብዛኞቹ ጉዳዮች ተቀባይነት ያገኙ ነበሩ ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡
በሩሲያ ካዛን የብሪክስ ጉባዔ የተወያየባቸው ጉዳዮች…