Fana: At a Speed of Life!

ስንጾም የፍቅርና የምህረት ሥራዎችን በመስራት ሊሆን ይገባል – ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ በነገው ዕለት የሚገባውን ዐቢይ ፆም አስመልክተው አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለፋና ዲጂታል በላኩት መልዕክት÷ የዐቢይ…

ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኤቲሃድ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ አርሰናል በትናንትናው እለት በዌስትሃም ዩናይትድ…

በነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር ዓባይ እንዲሁም ሌሎች…

በሐረሪ ክልል የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል መላኩ አለበል፣ በብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የፓርቲው ስራ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በዌስትሃም ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ዌስትሃም ዩናይትድን ያስተናገደው አርሰናል 1 ለ ዐ ተሸንፏል። የዌስትሃምን የማሸነፊያ ጎል ጃሮድ ቦውን በ45ኛ ደቂቃ ሲያስቆጥር፥ ከአርሰናል በኩል ወጣቱ ተከላካይ ሊውስ ስኬሊ በሁለተኛው አጋማሽ…

የኢትዮጵያ የባህል ቡድን በ38ኛው ሱራጅኩንድ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የባህል ቡድን በ38ኛው ሱራጅኩንድ ዓለም አቀፍ የሜላ 2025 የዕደ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ተሳተፈ። የባህል ቡድኑ የኢትዮጵያን የባህል ብዝሃነት እና ልዩ ልዩ ቅርሶች ለዕይታ ማቅረቡ ተገልጿል። ቡድኑ የሀገሪቱን ልዩ…

ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መንግሰታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሐዋሳ ከተማ "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም የ2ኛ ዙር መዝጊያ እና የ3ኛ ዙርያ ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ኤቨርተን እና ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ዛሬ 9፡30 ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኤቨርተንን ግቦች ቤቶ በ19ኛው እንዲሁም ዱኮሬ በ33ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥሩ…

ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዢ…

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች ነው-ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አባይ ወንዝን በማልማት ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ 19ኛው የናይል ቀን “የናይል ትብብርን ማጎልበት የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና ለጋራ…