ለግብርና ናሙና ቆጠራ በቴክኖሎጂ የታገዘው የሰው ሃይል ምልመላ ውጤታማ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር አቀፍ የግብርና ናሙና ቆጠራ በቴክኖሎጂ ታግዞ የተደረገው የሰው ሃይል ምልመላ ሒደት ውጤታማ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያካሂደው የግብርና ናሙና ቆጠራ የሰው ሃይል ምልመላ በሥራና ክህሎት…