Fana: At a Speed of Life!

13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ፡፡ 21ኪሎ ሜትር በሸፈነው በዚህ ውድድር በወንዶች አትሌት አስቻለው ብሩ ፣በሴቶች ደግሞ ምህረት ገመዳ አሸንፈዋል።…

ጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ገልመ አባገዳ ማካሄድ ጀምሯል። በአባገዳዎች ምርቃት የጀመረው መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። በጉባኤው…

“በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡”- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌደራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው። በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32.23 ኪ.ሜ መንገድ 27.04 ሄር አረንጓዴና ፓርክ ልማት፣ 3.7 ሄ/ር…

በቦረና ሳይንት ብሔራዊ ፓርክ እና በጉና ተራራ  ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ እና በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና ተራራ የማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና አጋር አካላት ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል። የወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ…

አይኤምኤፍ ለኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማችን የሚያደርገውን የቀጠለ ድጋፍ ዋጋ እንሰጠዋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይኤምኤፍ ለኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማችን የሚያደርገውን የቀጠለ ድጋፍ ዋጋ እንሰጠዋለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም…

በ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አትሌት ፅጌ ድጉማ ድል ቀናት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡ ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስርገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የሥድስት ወራት የስራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መጠናቀቁን ገልጸዋል፡፡…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ካቢኔ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የክልሉ መስተደድር ምክር ቤት ካቢኔ ከተወያየባቸው አጀንዳዎች መካከል የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመቱ…

ፌደራል ፖሊስ 169 የዘረ-መል ምርመራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት ባለፋት ስድስት ወራት 169 የዘረ-መል ምርመራ ማከናወኑን አስታውቋል፡፡ ውጤቱ የተመዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዘመናዊ የዘረ-መል  ምርመራ ላብራቶሪ በማደራጀትና በዘርፉ ተገቢውን የሙያ ዕውቀት…

ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮምና የባንክ አገልግሎ ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 217 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለሚመጡ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮም እና የባንክ አገልግሎቶችን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ኢትዮ- ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቁ። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017…