Fana: At a Speed of Life!

የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 10 ግለሰቦች በማታለል ሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባልና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ በ10 ግለሰቦች እና ሁለት ድርጅቶች ላይ ክስ መስርቷል። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል…

የባሕር በር በሊዝ እስከ መስጠት የደረሰ መልካም ጉርብትና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ በደቡባዊ ምሥራቅ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ሞዛምቢክ የባህር በር ለሌላት ጎረቤቷ ማላዊ የባሕር በር በሊዝ ሰጥታለች። ከማላዊ ጋር ረጅም ድንበር የምትጋራት ጎረቤቷ ሞዛምቢክ በአንፃሩ በምሥራቃዊ ክፍሏ በረዥሙ ከህንድ…

የአውሮፓ ኀብረት በቀጣናው ለሚደረገው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በቀጣናው ለሚደረገው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ድጋፉን እንደሚቀጥል በአውሮፓ ኀብረት የውጭ ጉዳይ አገልግሎት የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሪታ ላራንጂና ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂና ሰው ሰራሽ አስተውሎት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ 180 ሀገራትን ያሳተፈው የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ሁነት (ጂአይቴክስ ግሎባል 2024) በዱባይ እየተካሄደ ነው። በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል የተከፈተው 'ጂአይቴክስ 2024' በዓለም ለ4ኛ ጊዜ…

የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ቁጥር1026/2017 መጽደቁን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች የወጪ ንግድ አፈፃፀምን በማሻሻል…

በመተከልና አዊ ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሰላም ማስከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል እና በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመከላከል ያለመ ውይይት በግልገል በለስ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣…

ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረው ይህ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን “ከአደጋ ለጸዳ…

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ። አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ሶስት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ኤ350-1000 የተሰኘ አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው ጥቅምት ወር ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ ያለውን…

መርከበኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ሆነው አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መርከበኞች ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ባሉበት ስፍራ ሆነው አክብረዋል፡፡ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የተከበረውን 17ኛው ብሔራዊ…