የሀገር ውስጥ ዜና በቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ትኩረት ያደረገ የንቅናቄ መድረክ በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፍትሕ ተቋማት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳሰቡ Meseret Awoke Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፍትሕ ተቋማት ሠራተኞች የሕዝብ አገልጋይነት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ፡፡ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል የዳኝነትና ፍትሕ አካላት የትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ምርምር ፎረም ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ዓለም አቀፍ የምርምር ፎረም በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ። ፎረሙን የአፍሪካ ሕብረት እና ዩኔስኮ በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ሂደት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ሂደት፣ በሕግ ትብብር ጉዳዮች እና በጋራ ጥቅም ላይ አብረው ለመሥራት ተስማሙ፡፡ በፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ የተመራ ልዑክ በአዘርባጃን እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው ዓለም አቀፍ የዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶች እና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተደረገው ከ79ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ መርሐ-ግርብ ሲቀጥል ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 10 ሠዓት ላይ ኢፕስዊች ታውን በሜዳው አስቶን ቪላን የሚያስተናግድ ሲሆን÷ አስቶንቪላ የማሸነፍ ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑ በቅድመ-ጨዋታ ግምት እየተገለጸ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተደረገው በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የኤምባሲ ሰራተኞቿ ከሌባኖስ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች Mikias Ayele Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሌባኖሰ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠቷ ተገለፀ፡፡ ትዕዛዙ የሌባኖሱ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቡድን ሂዝቦላህ መሪ ሲያድ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ሀይል መገደሉን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ…
ስፓርት አርሰናል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በኢሜሬትስ ሌስተር ሲቲን ያስተናገደው አርሰናል 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፏል፡፡ ለአርሰናል ሊያንድሮ ትሮሳርድ(ሁለት) እና ጋብሬል ማርቲኔሊ እና ካይ ሀቨርትዝ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Sep 28, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=AHb0c6r9J_0