የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ አሰባሰብ ምዕራፍ በሶስት ክልሎችና በአንድ ከተማ አስተዳደር በተመሳሳይ ጊዜ ይከናወናል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የክልሎች እና የከተማ አስተዳደር አጀንዳ አሰባሰብ ምዕራፍ በሶስት ክልሎችና በአንድ ከተማ አስተዳደር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚያከናወን አስታውቋል፡፡
በቀጣዩ ሳምንት በተመሳሳይ የአጀንዳ…