Fana: At a Speed of Life!

“ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን አንፈቅድም”- ተመድ

አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን መፍቅድ የለብንም” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል እየተደረገ ያለው ጦርነት ሊቆም እንደሚገባ ከዓረብ ኒውስ ጋር በነበራቸው…

ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 8 ሠዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር÷  ቀሪዋን አንድ ጎል ደግሞ ኮል ፓልመር  ከመረብ…

የ”ጊፋታ” እሴቶች ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ "ጊፋታ" በዓል ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑን የወላይታ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጴጥሮስ ወልደማሪያም አስታወቁ፡፡ በዓሉ ሰላምን፣ አንድነትን፣ ፍቅርንና አብሮነትን የሚያጠናክር መሆኑን…

የ “ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ” በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ይሁን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ " በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ"ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ"…

“ዮዮ ጊፋታ” ሳይሸራረፍ ለትውልድ እንዲሸጋገር ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ መሰረት ያለው“ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተጠናክሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ለ2017ዓ.ም የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…

የጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላት ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም ዝግጅት መጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡ መስከረም ወር የተለያዩ ሐይማኖታዊና ሐይማኖታዊ ያልሆኑ በዓላት…

ዮ ማስቃላ – ጋሞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ" ዮ ማስቃላ" በዓል በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በባህላዊ ምግቦች፣ መጠጦች እና በተለያዩ ሁነቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። የ ዮ ማስቃላ " በዓል ለማክበር የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች የክልል…

በአማራ ክልል የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው እንደገለጹት÷ በክልሉ 2016/2017 የምርት ዘመን…

ግብርናችንን ለማሻገር በእውቀት ላይ መመስረት ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናችንን እናሻግር ካልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ልማት ስራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ልማት ጣቢያ ባለሙያዎችን የደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡…