የአዋሽ ተፋሰስን ደህንነት በማስጠበቅ የአረንጓዴ ልማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአዋሽ ተፋሰስን ደህንነት በማስጠበቅ የአረንጓዴ ልማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከኔዘርላድስ የውሃ ባለስልጣን ጋር አድርጓል፡፡
በአዋሽ ተፋሰስ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኦሮሚያ፣ ከአማራና አፋር ክልሎች ጋር…