Fana: At a Speed of Life!

አርዓያ መሆን የቻለው ብርቱ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ ብርታት እና በስኬቱ ለበርካቶች ምሳሌ መሆን የቻለው ባለታሪካችን ብዙዐየሁ ሙሉጌታ (ኢ/ር) ይባላል። ባለታሪካችን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዲሁም ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሰስቴነብል ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ…

ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያስገነባው ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ትምህርት ቤቱን መርቀው…

በሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል…

የሐረሪ ክልል የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የመንግስት እና የፓርቲ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷መድረኩ ባለፉት 6 ወራት የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ…

ኮሚሽኑ የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የሚሳተፉበትን መድረክ ለማዘጋጀት እየተሰናዳ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው ባለድርሻ አካላት አጀንዳ ለማሰባሰብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደቱም ኮሚሽኑ በፌዴራል (በሀገር አቀፍ) ደረጃ ከሚገኙ ተቋማትና ማህበራት አጀንዳ…

129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ኃሳብ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ኃሳብ እንደሚከበር የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ አከባበሩን በሚመለከት የመከላከያ ስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ጀነራል እንዳልካቸው…

በወልቂጤ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…

በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ከፍተኛ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቴክኒክ እና ሙያ ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ለአካባቢው ልማት ትልቅ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና…

የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልቂጤ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ በወልቂጤ ከተማ የሚካሄደውን ሕዝባዊ ውይይት ለመምራት ወደ ከተማዋ የገቡት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣…

አቶ አደም ፋራህ በቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ8ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል። ከብልፅግና ፓርቲ…