የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፍልሰት ፖሊሲ ልማት ዓለም አቀፍ ማዕከል ሃላፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፍልሰት ፖሊሲ ልማት ዓለም አቀፍ ማዕከል ሃላፊ ሞኒካ ዛኔቴ ጋር ተወያዩ። ውይይቱ፤ በፍልሰት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚቻልባቸውን አማራጮች መፈለግ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ሰርተፊኬት ይፋዊ ቁልፍ የማመንጨት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ yeshambel Mihert Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ አገልግሎት ለሚጀምረው የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት የሚያገለግል የዲጂታል ሰርተፊኬት ይፋዊ ቁልፍ የማመንጨት ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ሥነ-ሥርዓቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቅንጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ yeshambel Mihert Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው¬ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሥተዳደሩ ያስገነባቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስተላለፈ yeshambel Mihert Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በበጎነት የመኖሪያ መንደር ለአቅመ ደካሞች እና የልማት ተነሺዎች ያስገነባቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረክቧል፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ 192 የመኖሪያ ቤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን ተራዘመ yeshambel Mihert Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የስራ ዘመንን ሰጥቷል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ ጉባኤ ስኬታማ ነበር -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በርካታ እንግዶችን በተሳካ ሁኔታ ያስተናገደ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ ÷ ጉባዔው ኢትዮጵያ ደምቃ የታየችበትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ልዑክ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጎበኘ Meseret Awoke Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ልዑካን ቡድን በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ተገኝቶ ጉብኝት አድርጓል። ልዑካኑ በተቋሙ ተዘዋውረው የተለያዩ የስራ ክፍሎችን ተመልክተዋል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን እንዲራዘም የምክር ቤት አባላት ጠየቁ Meseret Awoke Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን እንዲራዘም የምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል። አባላቱ ኮሚሽኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገራዊ ምክክሩ የሚያግዙ የአጀንዳ ማሰባሰብን ጨምሮ በርካታ ተግባራት ማከናወኑን ገልፀው ፥ በዚህም ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት የህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ Feven Bishaw Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው የሶስተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የምክር ቤቱ መቀመጫ ቁጥር እና የክልሉ አርማ ማሻሻያዎች የተካተቱበትን የክልሉን ህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅን በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የክልሉን ህገ…
የሀገር ውስጥ ዜና 95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር መሆኑ ተገልጿል፡፡…