Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ጉባዔው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

እንግሊዝ ባለሃብቶቿን ከኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ አምራቾች ጋር ለማስተሳሰር ጥረት እያደረገች መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ባለሃብቶችን ከኢትዮጵያ አምራቾች ጋር ለማስተሳሰር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር  አንጌላ ሬይነር ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ…

ኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን ለምታደርገው ጥረት አውሮፓ ህብረት ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሀገራዊና ክልላዊ ሰላምን ለማስፈን ለምታደርገው ጥረት የአውሮፓ ህብረት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) በአውሮፓ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ከልዑካቸው ጋር ተወያዩ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ምሽት ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል…

5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሎች ተጓጓዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሎች መጓጓዙን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታዋ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በተያዘው ዓመት 24 ሚሊየን ኩንታል የአፈር…

የኮሪደር ልማቱ ደህንነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲፈጠር አስችሏል- አለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየሰራች ያለው የኮሪደር ልማት ደህንነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲፈጠር አስችሏል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ  አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ አራተኛው ዓለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት…

የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፌዴራል ጉባኤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በአፈ ጉባኤዋ የተመራዉ ልዑክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ…

የቬትናም ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቬትናም ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የሶሻሊስት ሪፐብሊክ ቬትናም የጋራ የፖለቲካ ምክክር በአዲስ አበባ ተካሂዷል።…

በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ታዳሽ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ከመላው አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት መድን ድርጅት የአፍሪካ ንግድ መድን ኤጀንሲ (ኤቲአይዲአይ) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱ ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን ወደ…

ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ በዘላቂነት ራስን ለመቻል እየሰራች መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነትን የሚያሳድግ ፖሊሲ በመተግበር የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ በዘላቂነት ራስን ለመቻል እየሰራች መሆኗን ገለጸች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት አስመልክቶ…