ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሠውቶ ሀገርን ማኖር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሰውቶ ሀገርን ማኖር እንጂ ሀገርን ሠውቶ ራስን ማኖር አይደለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የታሰበውን የየካቲት 12 ሰማዕታት ቀን…