የሕዝብ ውክልና ሥራን በአግባቡ በመወጣት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል – ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ውክልና ሥራን በአግባቡ በመወጣት ሕብረተሰቡ ለሚነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በቀጣይ ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር የውክልና…