የመደመር ፍልስፍና ፓን አፍሪካኒዝምን ለማጠናከርም ያግዛል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ፍልስፍና ብዝኃነትን እና ህብረትን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና እንዳለው ሁሉ ፓን አፍሪካኒዝምንም ለማጠናከር ያግዛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
38ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና…