የሀገር ውስጥ ዜና የፍልስጤም መሪ ማህሙድ አባስ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍልስጤም መሪ ማህሙድ አባስ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ማህሙድ አባስ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተጠቆመ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት ሰብሳቢ አብዱልመጅድ ተቡን ገለጹ። የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት 3ኛ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻድ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻድ ፕሬዚዳንት መሃመድ ኢድሪስ ዴቢ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሊቢያ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ብሔራዊ የሰላምና እርቅ ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የሊቢያ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ብሔራዊ የሰላምና እርቅ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የአፍሪካ ህብረትና አደራዳሪ ኮሚቴው እንዳስፈጸሙት ተገልጿል፡፡ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል። በተደጋጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ amele Demisew Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ሊ ዩሺ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቀንድ እና አሕጉራዊ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ለልዩ ተወካዩ ባደረጉት ገለጻ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተቋማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና የአዘርባጃ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በተቋማቱ መካከል የዕውቀት እና ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሕጻናት መብት መከበርና ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ yeshambel Mihert Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሕጻናት ሁለንተናዊ መብት መከበርና ማህበራዊ ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ። ከአፍሪካ ሕፃናት መብት ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበርና የልዑካን ቡድናቸውን ጋር የተወያዩት የሴቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጊሌ አዲስ አበባ ገቡ yeshambel Mihert Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጊሌ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል አቀባበል አድርገውላቸዋል።…