የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ድምጽ መስጫ ቀን ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ድምጽ መስጫ ጊዜ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው÷ የቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ10 ሺህ ወጣቶች በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የክኅሎት ስልጠና ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ10 ሺህ ወጣቶች በስድስት ዩኒቨርሲዎች በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራ መፍጠር የሚያስችል ሀገራዊ የክኅሎት ስልጠና የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡ መርሐ-ግብሩ የሚከናወነው በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን አሉ ዮሐንስ ደርበው Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን ሲሉ አስገነዘቡ፡፡ ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ አይቀሬ ነው ያሉት አቶ ተመስገን፤ ለዚህ ደግሞ አደጋን በራስ አቅም የማስተዳደር እና የመሸከም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በአቶ ታዬ ደንደአ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን ቃል ሰማ Shambel Mihret Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን የሁለት ምስክሮች ቃል ሰማ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ ዮሐንስ ደርበው Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ሕብረት ሒሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዙ። ተከሳሾቹ ማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ የሚያደርጉት ድጋፍ እንዲቀጥል ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ርብርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የምልዓተ - ጉባኤውን መጠናቀቅ በማስመልከት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመድረኮች የተሰጡ ግብዓቶችን በዕቅድ አካተን እየሠራን ነው- አቶ እንዳሻው ጣሰው Amele Demsew Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተካሄዱ ሕዝባዊ ውይይቶች የተሰጡ ግብዓቶችን የዕቅድ አካል አድርገን እየሠራን ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው ከሀዲያ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሠላምና ልማት ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን ያለውን ግጭት ለማስቆም የሱዳን ህዝብ የሠላም ጥረቶች መሪና ባለቤት መሆን አለበት – አምባሳደር ምስጋኑ Meseret Awoke Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ግጭት ለማስቆም የሱዳን ህዝብ የሠላም ጥረቶች መሪና ባለቤት መሆን አለበት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አስገነዘቡ። አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የሱዳን ሪፐብሊክ እጩ አምባሳደር ኤልዘይን ኢብራሂም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦር መሳሪያ ዝውውርና ቁጥጥር ላይ የሚወያይ የባለድርሻ አካላት መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጦር መሳሪያ ዝውውርና ቁጥጥር ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ፥ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት ኮሚሽነር ጀኔራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች፣ ከክልል የፖሊስ…