Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች ከመላው የመዲናዋ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከመላው የከተማዋ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ይህን ተከትሎ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ልመና እና ተረጂነትን ማስቀረት፣ የስራ እድልን በስፋት መፍጠር እና የኑሮ ውድነት ጫናን…

ተመድ የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉት የተባበሩት…

የአረንጓዴ አሻራና የሌማት ትሩፋት መርሐ- ግብሮች ለምግብ ዋስትና መሰረት እየሆኑ ነው-አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራና የሌማት ትሩፋት መርሐ- ግብሮች በዓመት ሦስት ጊዜ በማምረት ለምግብ ዋስትና መሰረት መሆናቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ፥ በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ ልማት በተለይም…

3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አስር ወራት 3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሃና አርያስላሴ ገለጹ። ሃና አርያስላሴ ÷ መንግስት ኢትዮጵያን ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ልዩ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን ከክልል እና በየደረጃው ከሚገኙ ከፍተኛ የአመራር አባላት ጋር በመሆን የክልሉን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት…

ዓለም አቀፉ ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ከፊታችን ግንቦት 22 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 22 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተመላከተ፡፡ “ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5…

አቶ ኡሞድ ሰላምን በማስፈን የልማት ሥራን ለማከናወን በሚደረገው ጥረት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲረባረቡ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲረባረቡ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ፡፡ አቶ ኡሞድ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊ የሰላምና የልማት…

ሀገራቸውን በውትድርና ለማገልገል የፈለጉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ተሸኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2016 ዓም ሁለተኛው ዙር የሀገር መከላከያ ሠራዊት ምልመላ ሀገራቸውን በውትድርና ለማገልገል የፈለጉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋማት ተሸኙ። መከላከያን የተቀላቀልነው የአባቶቻችንን አደራ ተቀብለን ሀገራችንን ለመጠበቅ ነው…

በክልሉ ያለው ሰላም ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመሥራታችን የተገኘ ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ያለው ሠላም የተገኘው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት በመሥራታችን የተገኘ ነው ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ በልሉ የሚገኙ እና በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ…

በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ሳቢ ናቸው – የፓኪስታን ባለሀብቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ እና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉት ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችና የመሰረተ-ልማት አቅርቦቶች ሳቢ መሆናቸውን የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ገለጸ፡፡ ከ80 በላይ አባላትን ያየዛው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት…