Fana: At a Speed of Life!

መንግሥት በሚሠራቸው ተግባራት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የልማት ሥራዎችን ለማጎልበትና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያከናቸው ተግባራት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር…

ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የ206/17 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ-ግብርን በጋምቤላ ከተማ አስጀመሩ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የበጎ ፈቃድ ሥራ ንቅናቄ እርስበርስ የመደጋገፍ…

የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ #ጽዱኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የከተማ ጽዳት ሥራ "ደጀን አፀዳለሁ ከተማዬን አስውባለሁ" በሚል መሪ ሐሳብ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በጽዳት ሥራውም የባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው፣  የአሥተዳደሩ አመራሮችና ሠራተኞች…

ቻይና በቀይ ባሕር በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዲያበቃ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አብቅቶ ሰላማዊ ጉዞ እንዲኖር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጥሪ አቅርበዋል። ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት በዛሬው ዕለት ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በቻይና ቤጂንግ…

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮ-ቱርክ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በኢስታንቡል ተካሂዷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…

አቶ ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች፣ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እና የመንግሥት አካላት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲያስቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ2016/17…

የሪህ በሽታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪህ በመገጣጠሚያዎቻችን ላይ ከሚከሰቱና ከፍተኛ ህመም ሊያመጡ ከሚችሉ በሽታዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ በሽታው በመገጣጠሚያዎች አካባቢ፣ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ በአውራ ጣታችን ላይ ድንገት በሚከሰት ከፍተኛ የሕመም ስሜት፣ በእብጠት እና…

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አመራሮቹ በክልሉ ልማት፣ ሠላም እና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ኦብነግ፣ ምዕራብ ሶማሌ ነፃ አውጭ ግንባር፣ ነፃነትና እኩልነት፣ ህብረት…

የገበሬ ህብረት ሥራ ማህበር ከ31 ሚሊየን ብር በላይ እንዲመዘበር ያደረጉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በሰንዳፋ ከተማ ባረክ አሌልቱ የተሰኘ የገበሬ ህብረት ሥራ ማህበር ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ እንዲመዘበር አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 14 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። ዛሬ በዋለው የችሎት ቀጠሮ የግራ ቀኝ…