የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) 77ኛው የዓለም ጤና ጉባዔ በስዊዘርላንድ ጀኔቫ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ “ሁሉም ለጤና፣ ጤና ለሁሉም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ ላይ ከ190 በላይ አባል ሀገራት ተወካዮችና ሌሎች አካላት ተሳትፈዋል፡፡ በጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ተመራማሪዎች ልዑክ ሞሮኮ ገባ Melaku Gedif May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) 40 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ተመራማሪዎች ልዑክ በዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ ለመሳተፍ ሞሮኮ ገብቷል። ልዑኩ በማራካሽ ቆይታው በምርምር የበለጸጉ የጤ እና የኢንቨስትመንት አዋጭ መተግበሪያዎችን ጨምሮ 5 የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው Melaku Gedif May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ግዙፉ የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ ከፈረንጆቹ ግንቦት 21 እስከ 23 ቀን በተካሄደው የአፍሪካ የአቪዬሽን ጉባዔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በባሕር ዳር ክላስተር ሲያካሂድ የቆየው የተባባሪ አካላት ስልጠና ተጠናቀቀ Mikias Ayele May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በባሕርዳር ክላስተር ሥር ከሚገኙ ወረዳዎች ለመጡ ተባባሪ አካላት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቅቋል፡፡ በስልጠናው ከምስራቅ ጎጃም፣ ከምዕራብ ጎጃም፣ ከሰሜን ጎጃም እና ከአዊ ዞኖች እንዲሁም ከባሕርዳርና ደብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ4 ዓመት ሕጻንን ያገቱ ግለሰቦች ከ23 እስከ 19 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Amele Demsew May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ የ4 ዓመት ሕጻንን በመሰወር ወንጀል የተከሰሱ 3 ግለሰቦች ከ23 እስከ 19 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ ተከሰሾቹ 1ኛ መሳይ ኢተሳ፣ 2ኛ ረድኤት በላቸው እና 3ኛ ያቦነህ ፍቅሬ ይባላሉ፡፡ 1ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ የምዝበራ ሙከራ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ተደረገ Tamrat Bishaw May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ከአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ክፍያ እንዲፈጸም ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሕንድና ባንግላዲሽ የተከሰተ አውሎ ነፋስ የ9 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ Tamrat Bishaw May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በሕንድ እና ባንግላዲሽ “ሬማል” የተሰኘ ከባድ አውሎ ነፋስ ባስከተለው አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ተፈናቀሉ፡፡ አውሎ ነፋሱ በባንግላዲሽ ሞንግላ ወደብ እንዲሁም በሕንድ ሳጋር ደሴቶች አቅራቢያ መከሰቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባላት የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Meseret Awoke May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም÷ በመንግሥትና በማህበረሰብ ተሳትፎ የተሰሩ የግብርና እና የመስኖ ልማት ሥራዎቸን ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” ንቅናቄ በአማራ ክልል ተጀመረ Melaku Gedif May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ"ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ" ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። አቶ አረጋ…
ፋና ስብስብ ማስታወቂያ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2024 0 እንኳን ለማዶ ሆቴል የ5ተኛ አመት ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልን ሆቴላችን 81 የመኝታ ክፍሎች፤ 4 የተለያዩ መጠን ያላቸው አዳራሾች ማለትም ከ25 - 350 ሰው የሚይዝ፤ ስፓ፤ ጂም እና የኬተሪንግ አገልግሎት ያለን ሲሆን ሌላ ማዶ ሆቴል ግሪንስ የተባለ ሬስቶራንት ሲኖረው ለጤና ተስማሚ የሆኑ…