Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ዕምቅ የማዕድን ሃብት ስላላት በዘርፉ ትስስር ለመፍጠር እንሠራለን- የፓኪስታን ልዑክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዕምቅ የማዕድን ሃብት ስላላት በዘርፉ ለመሠማራትና ትስስር ለመፍጠር እንሠራለን ሲሉ የፓኪስታን የንግድና የኢንቨስትመንት ልዑክ አባላት ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና የፓኪስታን የንግድና የኢንቨስትመንት ልዑክ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሌዥ ከተማ ከቀዳሚየጭነት አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎት በቤልጂየም የሌዥ ከተማ ቀዳሚ ከሆኑ የጭነት አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በፈረንጆቹ 2023 ከ160 ሺህ ቶን በላይ ጭነት ከሌዥ ከተማ ወደ ተለያዩ አኅጉራት በብቃት…

ለዘላቂ ሰላም የሀገራዊ ምክክር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ስትመክር ስንጥቃቷ ይሞላል፤ የተጣመመው ይቃናል፤ ልብ ያዘለው ቂም በንግግር ይፈተሻል፤ ቁርሾውም በይቅርታ ይከስማል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት በዘርፈ ብዙ ችግሮች ያልፋሉ እያለፉም ይገኛሉ፤ ችግሮችን ለማለፍ ደግሞ መፍትሄ…

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባዔ መካሄድ ጀመረ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜ ጉባዔ ያደርጋል። የመጀመሪያው ጉባዔ በጥቅምት ወር የሚደረግ…

አትሌት ሱቱሜ አሰፋ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድንን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በመወከል የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካተች፡፡ አትሌቷ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ግንቦት 8 በፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በማራቶን የሚወክሉ አትሌቶችን ስም…

በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አመጋገብና ጤናን የሚያሻሽሉ ከ200 በላይ የምርምር ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዚህ ዓመት የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱና አመጋገብና ጤናን የሚያሻሽሉ ከ200 በላይ የምርምር ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው 41ኛ ዓመታዊ የምርምር እና የማህበረሰብ ተሳትፎ ግምገማ ጉባኤውን “የማህበረሰብ…

ይህ የምክር ምዕራፍ በቀጣዩ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ምክክር የሚደረገባቸውን መሠረታዊ ጉዳዮች ለመለየቱ ስራ ቁልፍ ሚና አለው – መስፍን አርዓያ(ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ÷ ኮሚሽኑ በምሁራን ፣ልሂቃንና በተለያዩ የፖለቲካ ተቋማት…

የፓኪስታን ባለሀብቶች በመድኃኒትና ጨርቃጨርቅ ዘርፍ መሰማራት እንፈልጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በመድኃኒት እና ጨርቃጨርቅ ዘርፎች ለመሠማራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ ከ80 በላይ የፓኪስታን ባለሀብቶችን ያካተተ ልዑክ የቂሊንጦ፣ ቦሌ ለሚ እና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሥራ…

አቶ መላኩ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ትብብር ለአምራች ዘርፉ እድገት ወሳኝ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ በጋራ መስራት ለአምራች ዘርፍ እድገት ወሳኝ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ በአምራች ኢንዱስትሪዎች በሚስተዋሉ ቸግሮች ዙሪያ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።…

ክልሎች የተመጣጠነ እድገት እንዲኖራቸው ጠንካራ የጋራ ገቢ አስተዳደር ሥርዓት ያስፈልጋል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት እንዲኖር የገቢ ክፍፍልና ማስተላለፍ ቀመር ግልጽና የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት ሲሉ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የጋራ ገቢዎች አስተዳደር ክፍፍልና ማስተላለፍን…