Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የወባ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በትግራይ ክልል የተከሰተውን የወባ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከፌደራል መንግስት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል ባለሙያ ዕቑባይ ገብረእግዚአብሔር…

አየር መንገዱ የቁልቢ ገብርኤል ተጓዦችን ለማጓጓዝ ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓልን ለማክበር ወደ ቁልቢ ገብርኤል ለሚጓዙ መንገደኞች ተጨማሪ በረራዎችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ በረራዎቹ ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ያለምንም መንገደኛ መሆኑን ታሳቢ ያደረገ…

ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬናዊው የቼልሲ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካዬሎ ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች መታገዱ ተረጋግጧል፡፡ ውሳኔው የተላለፈው ተጫዋቹ ያልተፈቀደ አበረታች ቅመም ተጠቅሟል በሚል ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተከትሎ ነው፡፡…

በ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት የሥራ እንቅስቃሴ እና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ፡፡ በግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በጅቡቲ ዶራሌ ሁለገብ ወደብ በገኘት…

ሮናልዶ ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚል እና ሪያል ማድሪድ የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋች ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዲሊማ ለብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ልወዳደር ነው ብሏል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ ዝነኛ ተጫዋች የወቅቱን የብራዚል እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤድናልዶ…

የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች የዕውቅና መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች የዕውቅና መርሐ-ግብር በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፣ የፌደራልና የክልል…

በሕገ-ወጥ መንገድ 6 ሺህ 200 ግራም ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ 6 ሺህ 200 ግራም (6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም) ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም በሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ…

የአንካራው ስምምነት ለቀጣናው ሰላምና ዕድገት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል በወንድማማችነት እና በጋራ መከባበር ላይ ተመስርቶ የተፈረመው የአንካራው ስምምነት ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና እድገት ወሳኝ መሆኑን የአለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ፣ የመገናኛ ብዙሃን አማካሪ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ጸሃፊ…

የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች የመስክ ምልከታ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስክ ምልከታ እያደረጉ ነው። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ ተገኝተው የተለያዩ…

ለመስኖ ተጠቃሚነትና ስራ እድል ፈጠራ የተሰጠው ትኩረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመስኖ ተጠቃሚነት እና ስራ እድል ፈጠራ የተሰጠው ትኩረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ሀላባ ዞን በቡና እና ፍራፍሬ ልማት ውጤታማ የሆኑ…