Fana: At a Speed of Life!

ተጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች እያጠናከረች ትገኛለች፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ከማስከበር፣ የኢኮኖሚ ልማትን ከማፋጠን እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን…

ሩሲያ እና ዩክሬን የተናጥል የተኩስ አቁም ስምምነት አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን የቀድሞዋ ሶቪየት ሕብረት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን ቀን ለማክበር የአንድ ወገን የተኩስ አቁም ስምምነት አውጀዋል። ሩሲያ በፈረንጆቹ ግንቦት 8 እና 9 የተኩስ አቁም እንደምታደርግ የገለጸች ሲሆን÷ ዩክሬን ይህንን…

ትውልዱ ፈተናዎችን ለመሻገር የጸና አንድነት ሊኖረው ይገባል – ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱ ፈተናዎችን በጽናት ለመሻገር እንደ አባቶቹ የጸና አንድነትና የሀገር ፍቅር ስሜት ሊኖረው ይገባል አሉ የባሕር ኃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ። 85ኛው የአርበኞች በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሐውልት አደባባይ…

ምክክር የሐሳብ ልዩነቶችን የመፍቻ ብቸኛ መንገድ ነው – ከትጥቅ ትግል የተመለሱ አካላት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክር የሐሳብ ልዩነቶችን የመፍቻ ብቸኛ መንገድ መሆኑን እናምናለን አሉ ከትጥቅ ትግል የተመለሱ አካላት፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ቆይተው ከተመለሱ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የኮሚሽኑ…

የጥበብ አርበኞችን የሚዘክር ቋሚ ምስክር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርበኝነት መልከ ብዙ፤ ቀለመ ደማቅ ነው። አርበኞች በቀደመው ዘመን ለሀገር በአንድነት በመቆም በከፈሉት መሰዋዕትነት ሀገር በክብር ኖራለች፡፡ ነገር ግን አርበኝነት መገለጫው እንደዘመኑ እና እንደሁኔታው ይለያያል። አርበኝነት ለሀገር ሉዓላዊነት…

የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ብሔራዊ አርበኞችን ይፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ብሔራዊ አርበኞችን ይፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ለ85ኛው የአርበኞች በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ነው። በመልዕክታቸውም…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 0 አሸንፏል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሁለቱንም ግቦች ናትናኤል ዳንኤል…

የአርበኞች ተጋድሎ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን ዳግም የወረረበትና ከጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ጋር ለ5 ዓመት ታግሎ የተሸነፈችበት 85ኛ ዓመት የአርበኞች በዓል ዛሬ እየተከበረ ነው። ፋሽስት ጣሊያን በዓድዋ የደረሰበትን ሽንፈት ለመበቀል ዳግም ኢትዮጵያን…

ድህነትን ታግሎ ማሸነፍ ዘመኑ የሚጠይቀው አርበኝነት ነው – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድህነትና ኋላቀርነትን ታግሎ ማሸነፍና ለሀገር አንድነት ዘብ መቆም ዘመኑ የሚጠይቀው አርበኝነት ነው አሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን። 85ኛው የአርበኞች በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው…

በአርበኞች ቀን በተለያዩ መስኮች የጀግንነት ሚና የተወጡ አርበኞቻችንን በማስታወስ እየዘከርናቸው ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርበኞች ቀን በተለያዩ መስኮች የጀግንነት ሚና የተወጡ አርበኞቻችንን በማስታወስ እየዘከርናቸው ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሀገር ለጠቢባን የሕያው…