የሀገር ውስጥ ዜና የሰው ልጅ ቀደምት የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ ቅሪተ-አካል መገኛ የሆነው መልካ ቁንጡሬ … sosina alemayehu May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኘው መልካ ቁንጡሬ የሰው ልጅ ቀደምት የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ ቅሪተ-አካል መገኛ ነው አሉ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳሬክተር አበባው አያሌው። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በሐረር ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች አስረከበ Melaku Gedif May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በሐረር ከተማ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ ትኩረት ከተሰጣቸው ሰው ተኮር ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከ330 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስንዴ በማምረት ከአፍሪካ አንደኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ ኢትዮጵያ ከ330 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስንዴ በማምረት ከአፍሪካ አንደኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ…
ፋና ስብስብ ሀጫሉ ሁንዴሳ ከመቃብር በላይ … abel neway May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀጫሉ ሁንዴሳ የህዝብ የችግር ቀን አለኝታ እና ድምፅ በመሆን ያሳረፈው አሻራ ስሙ በትውልድ ልብ ውስጥ ህያው እንዲሆን አስችሎታል። ከአባቱ ሁንዴሳ ቦንሳና ከእናቱ ጉደቱ ሆራ በ1976 ዓ.ም በአምቦ ከተማ የተወለደው ሀጫሉ ሁንዴሳ፤…
ስፓርት ከፓሪስ እስከ ቡዳፔስት… 20 ዓመታት የፈጀው ጉዞ Hailemaryam Tegegn May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን በማሸነፍ ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ የሰሜን ለንደኑ ክለብ በመድረኩ ለፍጻሜ ሲያልፍ የዘንድሮው ለ2ኛ ጊዜ ሲሆን፥ ከዚህ ቀደም ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር abel neway May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ምክር ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው አሉ፡፡ “በሕገ መንግሥት ትርጉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን፣ የዳኝነትና የፍትሕ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ የፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር የዕዳ ጫና የሚቀንሱ መፍትሔዎችን ለማመላከት… Melaku Gedif May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ያለባትን የ1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር የዕዳ ጫና ለመቀነስ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ 2ኛው የአፍሪካ የሉዓላዊ ፋይናንስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙ 23 የአፍሪካ ሀገራት በከፍተኛ የዕዳ ቀውስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታና ሼዶች ሊተላለፉ ነው Hailemaryam Tegegn May 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተደራጅተው ስልጠና ለወሰዱ ኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታና ሼዶችን ሊያስተላልፍ ነው፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ በዛሬው ዕለት በ11ዱም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ 1ሺህ…