Fana: At a Speed of Life!

ኤ አይን በሚገባ የተረዳና ለበጎ አላማ የሚጠቀም የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) ቴክኖሎጂን በሚገባ የተረዳና ለበጎ አላማ የሚጠቀም የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው አሉ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በደቡብ ሱዳን በቤት ግንባታ ዘርፍ ለመሰማራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በደቡብ ሱዳን በቤት ግንባታ ዘርፍ ላይ ለመሰማራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በጁባ ከተማ በቤቶች ልማትና አስተዳደር ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችለው ይህ ስምምነት በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ…

ኤ አይ የሰውን ልጅ የፈጠራ አቅም የሚያሰፋ እንጂ የሚተካ አይደለም – ነብዩ ባዬ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የሰውን ልጅ የፈጠራ አቅም የሚያሰፋ እንጂ የሚተካ አይደለም አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትና ከእሑድ ኤ አይ ስቱዲዮ ጋር…

ቼልሲ በኖቲንግሃም ፎረስት ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በኖቲንግሃም ፎረስት 3 ለ 1 ተሸንፏል። አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የኖቲንግሃም ፎረስትን የማሸነፊያ ግቦች አወንዬ (2) እና ኢጎር ጄሱስ በፍጹም…

በኦሮሚያ ክልል ከ2 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለማሰራጨት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመኸር እርሻ ከ2 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ አቶ በሪሶ ፈይሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ በዘንድሮው መኸር እርሻ 11 ነጥብ 1…

በመሠረተ ልማት ዝርጋታ የገጠሩን ማሕበረሰብ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል- የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሠረተ ልማት ዝርጋታ የገጠሩን ማሕበረሰብ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል አለ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በመሠረተ…

ፕሬዚዳንት ታዬ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር እያካሄደ ያለውን የሕንፃ ግንባታ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር እያካሄደ ያለውን የሕንፃ ግንባታ ሂደትና የማኅበሩን ዋና መሥሪያ ቤት ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ለአርበኞች እየተደረገ ስላለው ድጋፍና ክብር አድናቆታቸውን መግለጻቸውን የጽሕፈት…

ኢትዮጵያ ለዘላቂ የቱሪዝም ልማት አስቻይ ፕሮጀክቶችን እየገነባች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዘለቂ የቱሪዝም ልማት አስቻይ ፕሮጀክቶችን እየገነባች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። በባህርዳር ከተማ የጣና ሐይቅ ዙሪያ የሚገኘውን የቀድሞው ጣና ሆቴል ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ 'ፎር ፒ ቢ ኤስ'…

የአርበኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን 85ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል አለ የመከላከያ ሚኒስቴር። በዚህ መሰረትም ነገ ሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ…

ኢራን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ ለመግባት የሞከሩ የአሜሪካ የጦር መርከቦችን በሚሳኤል መምታቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ያስተላለፈችውን ማስጠንቀቂያ በመተላለፍ ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ ለመግባት የሞከሩ የአሜሪካ የጦር መርከቦችን በሚሳኤል መምታቷ ተነግሯል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱ ባህር ኃይል በሰርጡ መተላለፊያ አጥተው የቆሙ መርከቦችን…