Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ዘርፍ በጋራ ሊሠሩ ነው

አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ላይ የትብብር ስምምነት በመፈራረም በጋራ ጉዳዮች ላይ ፍኖተ ካርታ ለመቅረፅ ማሰባቸውን የሩሲያ የጠፈር ኤጀንሲ (ሮስኮስሞስ) ኃላፊ ዩሪ ቦሪሶቭ ገለጹ፡፡ በአዲሷ የብሪክስ አባል ሀገር ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ ጉዳዮች…

ኢትዮጵያን የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዳጅ የመፈፀም አቅምና ከፍተኛ ሀገራዊ ፍቅር ያለው፤ ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አበባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…

የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ለማንሳት ይፋለማሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒየን ማንቼስተር ሲቲ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ ይፋለማል፡፡ ጨዋታው ለንደን በሚገኘው ዌምብሌይ ስታዲየም 11 ሠዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ታሪክ ቀያይ ሰይጣኖቹ 12 ጊዜ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ፖሊስ ተቋማት ሽብርተኝነትና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር…

የአደረጃጀት ሪፎርሙ መንግሥት ዴሞክራሲን ማሳለጥ ግቡ መሆኑን ያሳያል-  አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ተግባራዊ ያደረገው የአደረጃጀት ሪፎርም ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲን ማሳለጥ ዋነኛ ግቡ መሆኑን ያመላክታል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ። የምሥራቅ ጉራጌ የልማት፣ የምስረታና ኢንቨስትመንት…

ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ርዕሰ መሥተዳድሩ የጉብኝታቸው አንድ አካል የሆነውንና በቅርቡ ተመርቆ በይፋ ሥራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀውን የአርባ ምንጭ…

ኦሮሚያ በሁሉም የቱሪስት መስኅቦች የበለፀገች ናት- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ በሁሉም የቱሪስት መስኅቦች የበለፀገች፤ የበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የሚያኮራ የታሪክ ቅርስና መካነ-ባህል ናት ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልሽ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ዕንቁ ሀብቶች በሂደት በተለያዩ ምክንያቶች ችላ መባላቸውን…

ከማህፀን ውጭ እርግዝና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማህፀን ውጭ እርግዝና የሚባለው ጽንስ ከሚቀመጥበት የውስጠኛው የማህጸን ግድግዳ ውጭ ተጣብቆ ሲቀመጥ ነው። ከ95 በመቶ በላይ ከማህፀን ውጭ እርግዝና በቦየ እንቁልጢ (fallopian tube) የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር…

የወጣቶች ድምጽ ለሀገራዊ ምክክር የግንዛቤ ማስጨበጫ የማህበራዊ ድህረ ገጽ ንቅናቄ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የወጣቶችን ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ለማጠናከር የሚያስችል የማህበራዊ ድህረ ገጾች የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ይፋ ተደርጓል፡፡ የወጣቶች ድምጽ ለሀገራዊ ምክክር በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሄደው ንቅናቄ ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ንቁ ተሳትፎ…