የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Feb 6, 2025 0 አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ የተሰሩ የተለያዩ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝቱ ሚኒስትሯ በጎንደር ከተማ በምዕራፍ አንድ የተጠናቀቀውን የፒያሳ የኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ መንግሥት ዕድሳትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን መብትና የሀገርን ጥቅም እንደሚያስጠብቅ ተመላከተ amele Demisew Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ የዜጎችን መብት የሚያስጠብቅ፣ የሀገርን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጥቅም የሚያስከብር መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ም/አስተባባሪ ራሄል ይትባረክ ገለጹ። አስተባባሪዋ "ፋይዳ ለኢትዮጵያ" በሚል እየተካሄደ በሚገኘው የውይይት መድረክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮቿን በአሜሪካ አዋሳኝ ድንበር ላይ አሰማራች Mikias Ayele Feb 6, 2025 0 አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ዛቻን ተከትሎ ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮችን በዩናይትድ ስቴትስ አዋሳኝ ድንበር ላይ ማሰማራቷን አስታወቀች፡፡ የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ክላውዲያ ሼንቦም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተክትሎ የሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው yeshambel Mihert Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ÷የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ Meseret Awoke Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች ናቸው-ከንቲባ ከድር ጁሃር amele Demisew Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በ3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የ3 ሺህ 225 ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳዲስ ትምህርት ቤቶችን የመገንባት እና የነባር ት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኮሪደር ልማት በርካታ የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች ተገነቡ Meseret Awoke Feb 6, 2025 0 አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ በተከናወኑ የኮሪደር ልማት ሥራዎች በርካታ የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች መገንባታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ እንዳሉት ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የሰላም ድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ Meseret Awoke Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫችን ሠላም ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሠላም ያላቸውን ድጋፍ እና ቁርጠኝነት የሚገልጽ ሰልፍ ነው ያካሄዱት። ነዋሪዎቹ ለትግራይ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለ7 ሚሊየን ዜጎች የሚያገለግሉ የውሃ ጥራት መመርመሪያ ኪቶችን በድጋፍ አገኘ Melaku Gedif Feb 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵያ የውሃ ጥራት መመርመሪያ ኪቶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷ የውሃ ጥራት መመርመሪያ መሳሪያዎቹ የውሃ ብክለትን ቀድመው በመለየት ኮሌራን ጨምሮ የውሃ ወለድ…