Fana: At a Speed of Life!

ስለአፍሪካ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካ ከዓለም በስፋትና በህዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አህጉር ስትሆን በተለይም ወጣት ሃይል የሚገኝባት ናት። ዛሬ የአፍሪካ ቀን ነው ፤ ስለአፍሪካ የምናወራበትና የምንመክርበት ቀን ፤ቀኑ የሚከበረው የአፍሪካ ህብረት የተመሠረተበትን ቀን መነሻ በማድረግ…

ማንቼስተር ዩናይትድ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ በማሸነፍ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ቀያይ ሰይጣኖቹ ውኃ ሰማያዊዎቹን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት…

የኢትዮጵያ አየር ሀይል የአየር መንገዱን አብራሪዎችና ቴክኒሻኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሀይል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎችና ቴክኒሻኖችን አሰልጥኖ አስመርቋል፡፡ በምረቃ መረሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሳው…

በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬትን የማከም ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ በአሲዳማነት የተጎዳ 52 ሺህ 710 ሄክታር መሬት በግብርና ኖራ የማከም ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የአፈር ኃብት ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊሬ አብዮ እንደገለጹት÷ የአፈር…

የሰሜን ጎጃምና አዊ ብሔረሰብ ኮማንድ ፖስት ከሠራዊቱ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎጃምና አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት ከሠራዊቱ አመራሮች፣ ከክልል የጸጥታ ኃላፊዎችና ከፖለቲካ አመራሮች ጋር ተወያየ፡፡ በኮማንድ ፖስቱ ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው ኮር በዳንግላ ዙሪያ ከሚገኙ ወታደራዊ አመራሮች…

አየር መንገዱ ከሰኔ 10 ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ በረራ እንደሚጀምር ገለጸ። የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር…

የብልጽግና ፓርቲ እርምጃዎች ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የያዘውን ቁርጠኝነት ያመላክታል – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል እንዲለወጥ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎችና እየተገኙ ያሉ ውጤቶች ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የያዘውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ መሆኑን የፓርቲው የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ መለሰ ዓለሙ…

በመዲናዋ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ለሚሳተፉ አካላት ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ለሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ ገለጻው ከግንቦት 21 እስከ 27 ቀን 2016…

የስፖርት መሰረተ-ልማት ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርት መሰረተ-ልማት ኢንቨስትመንትን በየዓመቱ ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከክልልና ከተማ አሥተዳደሮች እና ከሀገር አቀፍ የስፖርት ማኅበራት አመራሮች ጋር እየመከረ ነው፡፡…

ኢትዮጵያ ለብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ ከፍተኛ ሚና እያበረከተች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፋሰስ ልማትና አካባቢያዊ ምቹነትን ለመፍጠር የተከናወኑ ተግባራት ለዓለም አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ስምምነት ስኬት የላቀ አበርክቶ አላቸው ሲል የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ስምምነቱን በአግባቡ…