Fana: At a Speed of Life!

ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድና ባርሴሎና ውድ ክለቦች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የወቅቱ ውድ ክለቦች በመባል ተመረጡ፡፡ የአሜሪካው የቢዝነስ ጋዜጣ ፎርብስ የ2024 ውድ ክለቦችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ክልላዊ የመኸር የተቀናጀ ግብርና ልማት ስራ ንቅናቄን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የ2016 ክልላዊ የመኸር የተቀናጀ ግብርና ልማት ስራዎች ንቅናቄን በይፋ አስጀምረዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ንቅናቄውን በክረምት የችግኝ ተከላ በየም ዞን ዴሪ ሳጃ ዙሪያ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ አፍሪካ በዓለም ሰላምና ደህንነት ያላትን አስተዋጽዖ እንድታበረክት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የአፍሪካ አህጉር በዓለም ሰላም እና ደህንነት ሚናዋን እንድትጫወት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተመድ ፀጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት አንቶኒዮ ጉተሬዝ፥ የአፍሪካን ተሳትፎ…

በአማራ ክልል የስራ ዕድል ለተመቻቸላቸው ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 10 ወራት የስራ እድል ለተመቻቸላቸው ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አወቀ ዘመነ እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 10…

በመዲናዋ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሣይንስ ፈጠራ ዐውደ-ርዕይ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ 9ኛውን ከተማ አቀፍ የሣይንስ ፈጠራ ዐውደ-ርዕይ ማካሄድ ጀመረ፡፡ በዛሬው ዕለት በወዳጅነት ዐደባባይ መካሄድ የጀመረው ዐውደ-ርዕዩ ለሦስት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ ዐውደ-ርዕዩ “በፈጠራ ሥራ…

የሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የዲጂታል ሥርዓትን ከውጤት ለማድረስ ወሳኝ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች መንግሥት የጀመረውን የዲጂታል ሥርዓት ዕውን የማድረግ ጉዞ ከውጤት ለማድረስ ወሳኝ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። "ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርምሮችን ማምጣት" በሚል…

ከ4 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መግባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን ለክልሉ የሚያስፈልገው 8 ሚሊየን 57 ሺህ 900 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙንም ነው ቢሮው…

ግብረ-ኃይሉ በመጠለያ ጣቢያዎች ያሉ ስደተኞችን ችግር ለመቅረፍ ያደረገው እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱ ሱዳናውያን እና የሌሎች ሀገራት ዜጎችን አያያዝ እንዲከታተል የተቋቋመው ብሔራዊ ግብረ-ኃይል እስካሁን ያደረገው የስራ እንቅስቃሴና ጥረት አበረታች መሆኑ ተመላክቷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የኢትዮ -ሳዑዲ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ -ሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፈይሰል ቢን ፋርሃን አል-ሳዑድ…

ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲሰ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው 26ኛ ሣምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች ሐይደር ሸረፋ፣ አለን ካይዋ፣ አብዲሳ ጀማል እና…